የእግዚአበሔር ትልቁ ጥበብ ይገርመኛል ፈተናና ችግር በሚመሠሉ ሁኔታዎች ውስጥ ለሕይወትህ የሚጥቅም ጥበብ… — Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹 — TG.ME

የእግዚአበሔር ትልቁ ጥበብ ይገርመኛል ፈተናና ችግር በሚመሠሉ ሁኔታዎች ውስጥ ለሕይወትህ የሚጥቅም ጥበብ ይሰጥሃል። የተዘጋጀህ ከሆንህ ይህን ጥበብ ለራሴህ በማድረግ በእውነት ተጠቀም ታተረፋለህ ካለሆነ ትበላለህ።

መልካም የማስተዋል ቀን ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
👍3
August 26, 2026 424 1