እንዴ አነቃቂ ሳይሆን እንደ እውነታ በአላም ላይ ላለ ለሰው ልጅ ሁሉ የተሰጠ አንድ ነገር አለ። በሚያየው ከሥጋዊ አካል ባሸገር ለማንም ለሰው ልጅ አንድ ስጦታ ትሰጥቶታል። አጭር መሆን ወይም ረጅም መሆንህ እንድሁም የምታምር መሆን አለመሆንን ነጭን ጥቁር በማለት በዘር በቋንቋ ላይቶ የተሰጠ አይደለም። ይህ ኃይል የሥጋዊ አካል ጉዳተኛንም ጭምር ያመለክታል። ከደም ነፍስ ጋር አብሮ የተሰጠ የሕይወት መክሊት። በአይነቱ ለየት ያለ ልሆን ይችል ይሆናል። ግን ለማንም ለሰው ልጅ የተሰጠ የሕይወት ጥሪ እንዳለ እረዳለሁ። ይህን ጥሪ አሁን ባለህበት ሁኔታ ላታወቀው ትችላለህ ግን አለ። ይህን የሕይወት ጥሪውን ለማወቅ ከፈልክ የእውነት የምታውቅበት መንገድን አሳያለሁ።
የምቾት ቀን ተመኘሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
4
1
1August 29, 2026 178