ራስን አዳምጥ ስባል ሰዎች ይፈራሉ። መፍራትም አለባቸው ምክንያት የሚሆነው ቤተሰብን፣ዘመድ አዝማድን እንድሁም… — Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹 — TG.ME

ራስን አዳምጥ ስባል ሰዎች ይፈራሉ። መፍራትም አለባቸው ምክንያት የሚሆነው ቤተሰብን፣ዘመድ አዝማድን እንድሁም የታላላቆንና የታናናሾችን እንድሁም የመምህራኖች እና ቸአጎቶችን የመንግሥታዊ ሥርዓት ወዘተ ሀሳቦችን እየሰማ ስላዳገ በዚህም ሂደት ውስጥ የውጩውን ጩኸት እንጂ የውስጡን ማለትም የአምላክን የማዳመጥን ልማድ ረስቶ ስለመጣ ወደውስጥ አዳምጥ ስል ሰዎች ይፈራሉ። አይፈረድባቸውም ግን መፍትሄው ከዛ ውጭ የሌለ መሆኑ ምርጫ የማይሰጥ ሆነዋል። በሕይወት በግዴታ የምታደርገው ነገር ቢኖር ወደ ውስጥ ማዳመጥ ብቻ ነው።

የስኬት ቀን ተመኘሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
🙏3❤1
August 25, 2026 441