የትምህርት ሚኒስቴር በክረምት በጎፈቃድ መርሃ ግብር በ43.3 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነቡ ሦስት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ግንባታን አስጀመረ። ------------------------- // ---------------------------- (ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የ2018 ዓ.ም ክረምት በጎ ፈቃድ በኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን የሦስት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ግንባታ ያስጀመረ ሲሆን…
August 27, 2026 6.5K 1