@ethio_lecturers · 3.3K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ethio_lecturersIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 20, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ለመተት መፍትሔ ቦታዎች ዘብር ገብርኤል ከዛው ወይንአምባ ገብርኤል ሙሽራው ገብርኤል አምደው ቅዱስ ሚካኤል ቡኢ ክርስቶስ ሰምራ
[media, no text]
ለምሳሌ፦ ባሁን ሰዓት፡ አንገቱ ላይ ማዕተብ ዐሥሮ፡ ግን የማያጭበረብር ኦርቶዶክስ ነጋዴ፡ አዲስ አበባ ውስጥ እስከዛሬ ገጥሞኝ አያውቅም። አንድ ሰው እንኳ ለምልክት አይቼ አላውቅም። ዓይናቸውን በጨው አጥበው ሲዋሹኝ፡ አንዳችም ቅሬታ አይሰማቸውም። እስከዛሬ እንዳየሁት፡ የማያጭበረብሩት ድኃ ጉሊት ቸርቻሪዎች ብቻ ናቸው። ሌላው፡ በጠቅላላ፡ ማጭበርበር ከእምነቱ ጋር የማይጋጭ የኑሮ ስልት መኾኑን አምኖ ተቀብሏል።
አሁን ነገሩ ከልክ አልፏል። ለድግምታሞች ምሕረት የሚለመንበት ጊዜ አይደለም። መተተኞች ደብተሮች፣ ካህናትና ዲያቆናት፡ እያንዳንዷን ቀን፡ የበለጠ ግፍ ለመሥራት ነው እየተጠቀሙባት ያሉት።
የዘመናችን ደብተራዎችና መተተኞች ግን፡ 40 ዓመት ሳይኾን፡ 2000 ዓመት የዳበረ እውነት ላይ ቆመው ነው የሚቀልዱት።
እና ድግምታሞች ካህናትና ዲያቆናት ይኽን ኹሉ ግፍ ሲያደርጉ፡ ከዚህ ነገር ጋር ያልተነካኩት ካህናትና ዲያቆናት ምን እየሠሩ ነው? አብዛኞቹ ምንም እያደረጉ አይደለም። አንዳንዶቹ በራሳቸው ሕይወት "ቢዚ" ናቸው። አንዳንዶቹ የችግሩን ጥልቀት አልተረዱትም። አንዳንዶቹ ተረድተውታል፤ ግን "ደግሞ እኔንም በጥላ ወጊ ቢደፉኝስ?" ብለው ይፈራሉ። አንዳንዶቹ በእንጀራና በጥቅም ታሥረው፡ "እኔና ቤተሰቤ ላይ ካልደረሰ ምን ጨነቀኝ?" ብለው ዝም ብለዋል። አንዳንዶቹ፡ የድግምት…