ርዕስ፦ ሕይወተ ወራዙት (የወጣቶች ሕይወት) ክፍል ሁለት (፪)ደራሲ፦ ዲያቆን ኅብረት የሺጥላይዘት፦የወጣቶችን ሕይወትና ፈተናዎች የሚዳስስ ሲሆን፣ በተለይም በዚህ ክፍል (በምዕራፍ አራት) “ግብረ አውናን” ስለሚባሉ የዝሙት ፈተናዎች፣ ስለ ኃጢአት አስከፊነትና ከመንፈሳዊ መሪዎች ጋር በመማከር ስለሚገኝ መፍትሔ በሰፊው ያብራራል።የገጽ ብዛት፦ 32 ገጾች ዕትም ዓመት፦ 1997 ዓ.ም.የታተመበት ቦታ፦ አዲስ አበባ#አቅራቢ ፦EOTC መጻሕፍት |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛 ❤ @EOTCblogs ❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:t.me/EOTCblogs/2320Translateየወጣቶች ሕይወት 2.PDF1.2 MB · PDF441464July 17, 2026 15.5K 162