ርዕስ፦ ግብረ ሰዶማዊነት እና የሴቶች ክህነት በቤተ-ክርስቲያን እይታ ✍️​ደራሲ/ደራሲያን፦ በብፁዕ አቡነ… — EOTC መጻሕፍት — TG.ME

✍️ርዕስ፦ ግብረ ሰዶማዊነት እና የሴቶች ክህነት በቤተ-ክርስቲያን እይታ

✍️ደራሲ/ደራሲያን፦ በብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ (የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ) የተጻፈ

ተርጓሚዎች፦ በቀሲስ ተስፋ እንዳሻው እና በዲ/ን ማቴዎስ ዮሐንስ የተተረጎመ

⌨️አሳታሚ፦ ማኅበረ ቅዱሳን

✍️ይዘት፦ ስለ ግብረ ሰዶማዊነት ምንነት፣ ከሃይማኖትና ከተፈጥሮ ሕግ ጋር ስላለው ግጭት፣ እንዲሁም ስለ ሴቶች ክህነትና የአገልግሎት ድርሻ በቤተክርስቲያን አስተምህሮና በመጽሐፍ ቅዱስ እይታ ሰፊ ትንተናና ምላሽ የሚሰጥ መጽሐፍ ነው።

📚የገጽ ብዛት፦ 37

⌨️ዕትም ዓመት፦ ፪፮፻፮ (2006) ዓ.ም. (ሁለተኛ ዕትም)


#EOTC_መጻሕፍት
📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
    @EOTCblogs    
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
ግብረ_ሰዶማዊነትና_የሴቶች_ክህነት_በቤተ_ክርስቲያን_EOTC_መጻሕፍት.PDF1.9 MB · PDF
❤32🙏8🔥5❤‍🔥3
August 31, 2026 3.9K 40