✍️ርዕስ፦ ኦርቶዶክሳዊ ሕይወት (የኦርቶዶክሳዊ ሕይወት ኮርስ) ✍️አዘጋጅ፦ በትረማርያም አበበው ካሣ (📖የመጻሕፍተ ብሉያት፣ የመጻሕፍተ ሊቃውንትና የመጻሕፍተ መነኮሳት ትርጓሜ መምህር) ⌨️አሳታሚ/ተቋም፦ የጎንደር ደብረ ኃይል ወደብረ ጥበብ በኣታ ለማርያም ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት 📕ይዘት፦ የኦርቶዶክሳዊ ሕይወት መሠረቶችን፣ ጥቅሙን፣ ስለ አሥርቱ ትዕዛዛትና ስድስቱ ሕጋተ ወንጌል ሰፊ መንፈሳዊ ትምህርትና ማብራሪያ የሚሰጥ ኮርስ ነው። 📚የገጽ ብዛት፦ 18 ገጾች 🗓ዕትም ዓመት፦ ሰኔ ፳፮ ቀን ፪፮፻፲፮ (2016) ዓ.ም. #EOTC_መጻሕፍት📚 |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛 ❤ @EOTCblogs ❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
August 25, 2026 7.2K 47