ርዕስ፦ መጽሐፈ ኪዳን📖 (ኪዳን ዘ፪ቱ ጊዚያት፣ ትምህርተ ኅቡኣት) 📝​አዘጋጅ/አሳታሚ፦ የመንበረ ጸባኦት… — EOTC መጻሕፍት — TG.ME

✍️ርዕስ፦ መጽሐፈ ኪዳን📖 (ኪዳን ዘ፪ቱ ጊዚያት፣ ትምህርተ ኅቡኣት) 📝​አዘጋጅ/አሳታሚ፦ የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የድርሰት ክፍል 📖📖​ይዘት፦ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓት መሠረት በነጋና በሠርክ (በሁለቱ ጊዚያት) የሚጸለየውን የኪዳን ጸሎት፣ ትምህርተ ኅቡኣትንና የምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ትርጓሜን በግዕዝና በነጠላ ትርጓሜ ያካተተ ከስምንቱ የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት አንዱ የሆነ ቅዱስ መጽሐፍ ነው። 📚​የገጽ ብዛት፦ 64 ገጾች 📆​ዕትም ዓመት፦ ፲፱፻፷፭ (1965) ዓ.ም. ⌨️​የታተመበት ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ #EOTC_መጻሕፍት📚 🟢ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ 🔵       |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|    💚 @EOTCblogs 💚       💛 @EOTCblogs 💛       ❤ @EOTCblogs ❤            |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:

September 1, 2026 2.9K 25