እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ዛሬ ነሐሴ ፲፮ የእመቤታችን የሥጋዋ ፍልሰትና ዕርገት የሚከበርበት ታላቅ የበዓል ቀን ነው።
በዚህ በተቀደሰ ዕለት የሚጸለየውን «ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ» የተሰኘውን ድንቅ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉ ፒዲኤፍ (PDF)
ግዕዝ ከአማርኛ ትርጉሙ ጋር ጎን ለጎን የቀረበ በመሆኑ ምስጢሩን እያስተዋሉ ለመጸለይ እጅግ ይመቻል።
#EOTC_መጻሕፍት
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
💚 @EOTCblogs 💚
💛 @EOTCblogs 💛
❤ @EOTCblogs ❤
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:



