ርዕስ፦ መጽሐፈ ታሪከ ወገሥ ✍️​አዘጋጅ፦ መምህር አፈወርቅ ተክሌ (የቅኔ መምህርና ሰባኬ ወንጌል)… — EOTC መጻሕፍት — TG.ME

✍️ርዕስ፦ መጽሐፈ ታሪከ ወገሥ

✍️አዘጋጅ፦ መምህር አፈወርቅ ተክሌ (የቅኔ መምህርና ሰባኬ ወንጌል)

📚ይዘት፦ የቤተክርስቲያን ታሪክን፣ የቅዱሳን አባቶችን ታሪክና ገድል፣ እንዲሁም የተለያዩ ሃይማኖታዊና ታሪካዊ ክስተቶችን በሰፊው የሚያብራራና የሚያስተምር መጽሐፍ ነው።

📚የገጽ ብዛት፦ 225 ገጾች
⌨️ዕትም ዓመት፦ 1997 ዓ.ም.
✍️የታተመበት ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

#EOTC_መጻሕፍት
📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
    @EOTCblogs    
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
መጽሐፈ_ታሪክ_ወግሥ_አፈወርቅ_ተክሌEOTC_መጻሕፍት.pdf9.3 MB · PDF
❤23🙏7❤‍🔥4🕊4
August 23, 2026 7.1K 44