ርዕስ፦ መሸጋገር ✍️​ደራሲ፦ ቀሲስ ታምራት ወሌ ⌨️​የታተመበት ዘመን፦ 2011 ዓ.ም. 📖📖​ይዘት፦… — EOTC መጻሕፍት — TG.ME

✍️ርዕስ፦ መሸጋገር

✍️​ደራሲ፦ ቀሲስ ታምራት ወሌ

⌨️​የታተመበት ዘመን፦ 2011 ዓ.ም.

📖📖​ይዘት፦ የጳጉሜን ወር በማስመልከት የተዘጋጀ መንፈሳዊ ትምህርት ሲሆን፣ ስለ ጊዜና ዘመን መሸጋገር፣ እግዚአብሔር ጊዜንና ፍጥረታትን እንዴት እንደፈጠረ፣ የሰው ልጅ የጊዜ ግንዛቤ (time consciousness) ስላለው በጊዜ ውስጥ የሕይወቱንና የሥራውን ፍሬ መመርመር እንደሚገባው፣ እንዲሁም ከኃጢአት ወደ ጽድቅና ወደ አዲስ ማንነት መሸጋገርን ሰፊ መንፈሳዊ ማብራሪያ የሚሰጥ ጽሑፍ ነው።

📚​የገጽ ብዛት፦ 4 ገጾች

#EOTC_መጻሕፍት
📚

🟢ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ 🔵

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
    @EOTCblogs    
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
መሻገር EOTC መጻሕፍት.pdf86.6 KB · PDF
❤14🙏6🕊5🥰2
September 1, 2026 2K 32