@ENHAKKOREE · 961 subscribers
God is Good all the Time.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ENHAKKOREEIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 19, 2019per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
30ኛው ቀን ጸሎትን የሚሰማ፥ በመልስ የሚጎበኘን አምላካችን እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት። ሰላምና ጸጋ ለእኛ ለሰው ልጆች ይብዛልን 20/12/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ “እኔ እንደ ቃልህ አድርጌልሃለሁ፤ እነሆ፥ ማንም የሚመስልህ ከአንተ በፊት እንደሌለ ከአንተም በኋላ እንዳይነሣ አድርጌ ጥበበኛና አስተዋይ ልቡና ሰጥቼሃለሁ።”1ኛ ነገ 3፥12 “መልአኩም እንዲህ አለው፦ ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች…
28ኛ ቀን ይህ ለምን ሆነ?🤔 አይባልም። እንዴት ይሆናልም አንልም። እግዚአብሔር ሥራው ግሩም ነው፥ ከአሳባችን በላይ ነው። ሁሉን ስለሚችለው አምላካችን ክብር ይሁን። ለእኛ ለሰው ልጆች ሰላም። 18/12/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏ጥሶ መውጣት ይሆናል!!🙏❤🙏 በመውለጃዋም ጊዜ እነሆ መንታ ልጆች በሆድዋ ነበሩ። ስትወልድም አንዱ እጁን አወጣ፤ አዋላጂቱም ቀይ ፈትል ወስዳ በእጁ አሰረች፦ ይህ መጀመሪያ ይወጣል አለች። እንዲህም ሆነ፤ እጁን በመለሰ ጊዜ እ…
ዛሬና ነገ አይቀርም።
25ኛው ቀን አምናችሁ የማይከዳ፣ ተጠግታችሁ የማይወጋ፣ ሁሉን የሚያስጠልል፥ ኪዳን የሚገባ ፥ለቃሉም ታማኝ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። ክብር ሁሉ ለልዑሉ አምላካችን ሰላምና ጸጋ ለእኛ ለሰው ልጆች ይብዛልን። 15/12/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏ኢየሱስ ታማኝ ነው!!🙏❤🙏 “ከእነርሱ ጋር በዓለም ሳለሁ የሰጠኸኝን በስምህ እኔ እጠብቃቸው ነበር፤ ጠበቅኋቸውም መጽሐፉም እንዲፈጸም ከጥፋት ልጅ በቀር ከእነርሱ ማንም አልጠፋም።”ዮሐ 17፥12 🥰ጠብ…
https://vm.tiktok.com/ZN8LyMW2f/