ቀን ሁለት
የፍጥረት ሁሉ ባለቤት፥ ተናግሮ የሚያደርግ ፣የሁሉ አዛዥ እርሱ እግዚአብሔር አምላካችን ነው። ለእርሱ ክብር ይሁንለት። ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ፤ 22/11/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦
🙏❤🙏 መሸፈኛው ይነሳል፥ ፍሬ ይገለጣል።🙏❤🙏
እግዚአብሔርም፦ ከሰማይ በታች ያለው ውኃ በአንድ ስፍራ ይሰብሰብ፥ የብሱም ይገለጥ አለ፤ እንዲሁም ሆነ። እግዚአብሔርም የብሱን ምድር ብሎ ጠራው የውኃ መከማቻውንም ባሕር አለው፤ እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ። እግዚአብሔርም፦ ምድር ዘርን የሚሰጥ ሣርንና ቡቃያን በምድርም ላይ እንደ ወገኑ ዘሩ ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን ታብቅል አለ፤ እንዲሁም ሆነ። ዘፍ 1:9-11
👉 በኢየሱስ ስም የተበታተነ ነገር ሁሉ ይሰብሰብ
👉የተሰወረው መልካም ነገር ሁሉ ይገለጥ
👉 በእናንተ ዘንድ ያለ መልካም ነገር ሁሉ እንደ ወገኑ ይገለጥ።
🥝🍓🥝 እንደ እግዚአብሔር ቃል የፍሬ ጊዜ ይሆንልናል።
👉 ዘንድሮ የሸፈናችሁ፥ ለፍሬ እንዳትሆኑ ያደረጋችሁ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይመታል፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል የማፍራት ዘመን ይሆናል።
🧎♂️መልካም የፆምና ጸሎት ቀን
🙏 አዲስ አበባ ሳሪስ አጥቢያ አይንሀቆሬ በአካል ቀርበው ይገልገሉ።
🤝ተጨማሪ፦
👉 በGMM Tv ሰኞ ማለዳ 1:00-1:30 ድጋሚ 11:00-11:30
👉 በTiktok ዘወትር ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰዓት ማለዳ 11:30-2:30 En-Hakkore Church ብለው በመግባት ይገልገሉ።
👉ለበለጠ መረጃ፦
🤳 0911077597
🤳 0934414398
🤗 መልእክቱ ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ!!
🙌 መልካም ቀን!!
July 29, 2026 216