21ኛ ቀን ፆምና ጸሎት ጸሎትን የሚሰማ፥ ሰምቶ የሚመልስ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ሰላምና ጸጋ ለእኛ ለሰው ልጆች ይሁን! 11/12/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🤲🧎🤲 በጸሎት እንትጋ እንጂ፥ይሰማናል፤ይመልስልናልም!!🤲🧎🤲 “ከማመስገን ጋር በጸሎት እየነቃችሁ ለእርሱ ትጉ፤” ቆላ 4፥2 🤲 ከምስጋና ጋር እንጸልይ፦ ምሥጋና ለእርሱ ዘወትር ይገባዋል። 🤲 ጸሎትን በንቃት፦እርሱ እንደሚፈልገው፥ ለእርሱ ብቻ እንንቃ። 🤲 ለእርሱ እንደሚገባ መትጋት ፦ሳንታክት፣ ሳናቋርጥ እንጸልይ። 👨👩👧 ተወዳጆች 🤝በምስጋ፣ በንቃት፣ በትጋት እንጸልይ፤ ይሰማናል፥ይመልስልናልም። 🤲 መልካም 🧎♂️ፆምና 🧎♂️ጸሎት ቀን ይሁንልን!! 🤝 ሁላችሁንም 🥰ው🥰ድ🥰ድ🙌🙌🙌
August 17, 2026 200 1