በማስተዳድር፣ በመምራት፣ በመርዳት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ?🤔 እግዚአብሔር ሁል ጊዜ የሚመራው ሕዝብ የታደለ ነው። እኔ መሪ አለኝ🥰 ሃለሉያ🥰 ሁል ጊዜ ለሚመራን ክብር ይሁንለት። ለእኛ ሰላም ይብዛልን። 22/10/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏አንፈራም።እግዚአብሔር ይመራናል!!🙏❤🙏 “በሙሴና በአሮን እጅ ሕዝብህን እንደ በጎች መራሃቸው።” መዝ 77፥20 ❤ እኛ የሚመራን አምላክ አለን። “እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ እወቁ፤ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም፤ እኛስ ሕዝቡ የማሰማርያውም በጎች ነን።”መዝ 100፥3 👨👩👧 እኛ በምንም የለንበትም። እግዚአብሔር ሰሪያችንና መሪያችንም ነው። 👉 እንደ ቃሉ መኖር እንዲህ ያደርጋል፤ “እግዚአብሔርም ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ።”ኢሳ 58፥11 🙌 አሜን እንደ ቃሉ ያኑረን።🙌እንደ እግዚአብሔር 📖 ቃል ይሁንልን!! 🤝 አይንሀቆሬ፦ ሳሪስ አጥቢያ በአካል በመምጣት ይገልገሉ። - እሁድ ማለዳና ከሳት፣ ማክሰኞ፣ ሮቡዕ፣ ሐሙስ፣ አርብ 🤔በተለያዩ ቀንና ሰዓት አለን። ❤ ባሉበት ሆነው ለመገልገል፦ 🥰 በGMM Tv ሰኞ ማለዳ 1:00-1:30 ድጋሚ ቀን 11:00 🥰 በTiktok ዘወትር ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ ማለዳ 11:30 ጀምሮ 🥰 በWhatsApp ሰኞና አርብ ማለዳ 12:00 ጀምሮ እስከ 1:00 👉ለበለጠ መረጃ፦ 0911077597 🤳 0934414398 🙌መልካም ቀን🙌 ❤ተባረኩ! 👉 Share ይደረግ!!
በማስተዳድር፣ በመምራት፣ በመርዳት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ?🤔 እግዚአብሔር ሁል ጊዜ የሚመራው ሕዝብ… — APOSTLE TIGIST MEDHIN 1000013646655 🤝እጃችንን ለበጎ ሥራ እናበርታ!! — TG.ME
June 29, 2026 296 2