🥰🥰🥰ቀን ዘጠኝ
የሕይወትን መንገድ ያበጀልን፥ በልጁ የመንግሥቱ ወራሽ ያደረገን የምናልፍበትን መንገድ የሚረዳ፤ እንዴት መጸለይ እንዳለብንም በቃሉ የገለጸለን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን። 29/11/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦
🙏🧎🙏 ጸሎት በትጋት ነው!!🙏🧎🙏
“በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤”ሮሜ 12፥12
👀 በተስፋ ደስታ፥
😭 በመከራ ትዕግሥት፥
🧎♂️ በጸሎት ጽናት፥ እጅግ አስፈላጊ ነው።
🧎♂️ኑ፥ በጸሎት አብረን እንትጋ፤ እግዚአብሔር ጸሎትን ይሰማል፥ ይመልሳልም!!
🙏 አዲስ አበባ ሳሪስ አጥቢያ አይንሀቆሬ በአካል ቀርበው ይገልገሉ።
🤝ተጨማሪ፦
👉 በGMM Tv ሰኞ ማለዳ 1:00-1:30 ድጋሚ 11:00-11:30
👉 በTiktok ዘወትር ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰዓት ማለዳ 11:30-2:30 En-Hakkore Church ብለው በመግባት ይገልገሉ።
👉ለበለጠ መረጃ፦
🤳 0911077597
🤳 0934414398
🤗 መልእክቱ ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ!!
🙌 መልካም ፆምና ጸሎት!!
👨👩👧 ሁላችሁንም ውድድድ🥰🥰🥰
August 5, 2026 218