25ኛው ቀን
አምናችሁ የማይከዳ፣ ተጠግታችሁ የማይወጋ፣ ሁሉን የሚያስጠልል፥ ኪዳን የሚገባ ፥ለቃሉም ታማኝ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። ክብር ሁሉ ለልዑሉ አምላካችን ሰላምና ጸጋ ለእኛ ለሰው ልጆች ይብዛልን። 15/12/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦
🙏❤🙏ኢየሱስ ታማኝ ነው!!🙏❤🙏
“ከእነርሱ ጋር በዓለም ሳለሁ የሰጠኸኝን በስምህ እኔ እጠብቃቸው ነበር፤ ጠበቅኋቸውም መጽሐፉም እንዲፈጸም ከጥፋት ልጅ በቀር ከእነርሱ ማንም አልጠፋም።”ዮሐ 17፥12
🥰ጠብቆናል
❤ ይጠብቀናልም።
🤝መልካም 🤲ፆምና 🧎♂️ ጸሎት🤲
August 21, 2026 140 1