@driversByDrivers · 566 subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/driversByDriversIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 3, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ሰላም ቤተሰቦች ይሔ መኪና የሠሌዳ ቁጥር 76328 ብርጭቆ 40/60 ማርያም ቤተክርስቲያን በር ላይ አቁመነው 6:45 ቅዳሴ ለማስቀደስ ገብተን 9 ሰዓት ስንወጣ ከቆመበት ቦታ ተወስዶብናል በመንገዳችሁ ያያቸሁ ካላችሁ ብታሳውቁን ወሮታውን እንከፍላለን 0911177875 0908212478 0912770964
‼️የናተ እርዳታ 🙏 ያስፈልገናል ‼️ ሰላም ኮድ 3 ቶች እዴት ናቹ። የጠፍሁት ወድማቹ Henok $ code 3 የናተን ትብብር ፈልጌ ተመልሻለው 🙏 እናተም እደ ምታኮሩኝ በመተማመን ነው ዛሬ የሁላቹንም 1 መቶብር ብር ብቻ የምጠይቅ ሆኜ መጥቻለው ከታች የምታዩት ወድማችን Dr no በሚል የቲክቶክ ስሙና ስራዎቹ የምታውቁት የኮድ 3 የቀድሞ አሽከርካሪ አሁን ላይ በ TikTok በሚሰራቸው ስራዎች የ ዓመቱ የቅን ልቦች እጩ ሆኖ ቀርቧል ታዲያ እኛ እደ ኮድ 3 …
[media, no text]
‼️‼️ልዩ የ program ዛሬ 06/11/2018 ‼️‼️ ‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️ ኮድ 3 የዛሬ 13/11/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ትራንስፖርትና አሰጣጥ ኢደት ውስጥ ከ ህብረተሰቡ ሲነሱ የነበሩ ቅሬታና አስተያየቶችን ላይ በሰፊው አንስተናል በቀጣይ ሳምንት የተለያዩ የሚመለከታቸውን አካላት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል 🙏🥰 # 2 የ አድማጮችን ሃሳብ እና አስተያየት ተቀብለናል ያድምጡት 🥰‼️ TikTok ላይ በኔ …
‼️‼️ልዩ የ program ዛሬ 06/11/2018 ‼️‼️ ‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️ ኮድ 3 የዛሬ 06/11/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ትራንስፖርትና አሰጣጥ ኢደት ውስጥ ከ ህብረተሰቡ ሲነሱ የነበሩ ቅሬታና አስተያየቶችን ላይ በሰፊው አንስተናል በቀጣይ ሳምንት የተለያዩ የሚመለከታቸውን አካላት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል 🙏🥰 # 2 የ አድማጮችን ሃሳብ እና አስተያየት ተቀብለናል ያድምጡት 🥰‼️ TikTok ላይ በኔ …