እየሳቃቹ 😁እደሩልኝ 🫣🤣 እናተ እዚህ የታርጋ 56ሺ ፣የነዳጅ ነገር ፣የመጃ ፍቃድ ስልጠና ፣የድርጅቶች… — ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር — TG.ME

እየሳቃቹ 😁እደሩልኝ 🫣🤣 እናተ እዚህ የታርጋ 56ሺ ፣የነዳጅ ነገር ፣የመጃ ፍቃድ ስልጠና ፣የድርጅቶች ዋጋ ትመናል ትላላቹ የቤት ሰራተኞች እና ቀጣሪዎች የመግስት እጅን መቀራመት ጀምረውላቹሃል 😳😁 መግስት ወዴት ይሁን እሱም ተሰቃየ እኮ ጎታቹ በዛበት 🙌🙌 #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ #https://t.me/code3drivers 👆👆እየመጣቹ ተማሩ ተዝናኑ😁😁🤣

June 20, 2026 867 1