ከዚህ ቀደም መኪኖቻችንን ስንገዛና ስንገበያይ የ 2 ሚሊዮን ብር መኪና 40ሺ ብር ኮምሽን አሊያም 60 ሺ ብር ስከፍል ለ ጉዳይ ገዳይ ስናወጣ የፍንጥር ሰው ስጋብዝ የነበርን ሰዎች በጊዜ ሂደት ደሃ እና የሚጠበቅ ወጪ የሚያስደነብረን ለምን
ከሁሉ የሚከፍው 1.5 ትሪሊየን የቀጣይ ባጀት ዓመት የግብር ክፍያን ይመለከታ እሱንም አስቡ ለምን አልቻልንም ተገቢ ባልሆነ ሂሳብ ስለሰራን 🤷🏼♂️ ከባለ ተስፈኛ ወደ ተመፅዋችነት ላዞሩን እድሜ ለ ደላሎቹ 🙌
እድሜ የተሻለ ገቢ እንድናገኝ በዘሪፍ ስንል እኔ ምን አገባኝ እናተ ታገሉ እኔ ላግበስብስ ላላቹን ከኛ በላይ ፊፁም ተጎጂዎች
ብቻ ነገም ከሚመጡ የገዘብ ክፍያ ጥያቄዎች ከሆድ ምላሽ ወተን ለ ለውጥ የሚሆነን ገቢ ለመስራት እንዘጋጅ እገዛ ለራስ እንጂ ለማንም ዳቦ መግዥ አይሆንም
ንቁ
ንቁ
ንቁ
ያለው ከፍሎ ሲበላና ሲያዝ
የሌለው ሲጨነቅና ሲመኝ እደሚኖር ሁሉ እኛም በንብረታችን ፣በ ጊዜ አችን ፣ በስልክና በ ሙያችን ከዘርፊ እንጠቀም እንንቃ ነው የምለው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መብት
#ጥቅም
#ደህንነት
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት