‼️‼️ልዩ የ program ዛሬ 08/10/2018 ‼️‼️ ‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️ ኮድ የዛሬ 08/10/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ባሳለፍነው ሳምንት አዲሱን ታርጋ መጀመርን ተከትሎ በ በርካቶች ዘንድ እየተነሱ ያሉትን የ ተጋነነ ዋጋ ነው የሚሉ ቅሬታዎችንና አስተያየቶች ይዘን የቀረብን ሲሆን የ ባለስልጣን መስሪያቤቱስ እዴት ይመለከተዋል ስንል ? ❓አንስተናል በቀጣይ ሳምንት የተለያዩ ማህበራትና የሚመለከታቸውን አካላት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል 🙏🥰 # 2 የ አድማጮችን ሃሳብ እና አስተያየት ተቀብለናል ቀጣይ ሳምንት እዲሁ የምናስተላልፈው ይሆናል 🥰‼️ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️ #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏 #ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️ #Telegram https://t.me/code3drivers #TikTok code3meter‼️ #YouTube @henok_Code_3‼️ #Personal contact @Henok_2626‼️ #E /[email protected] ክፍል 2 ይቀጥላል ……
June 15, 2026 1.2K 3