ወገን ነቃ በል ደላሎቹ አቅም እያጡ ነው አሁን ይሄ ጉልበት እደቀልድ የመጣ አደለም እና ድል እጅ ውስጥ ከገባ… — ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር — TG.ME

Forwarded fromHEHenok $
ወገን ነቃ በል ደላሎቹ አቅም እያጡ ነው አሁን ይሄ ጉልበት እደቀልድ የመጣ አደለም እና ድል እጅ ውስጥ ከገባ ቡሃላ አያያዝ እንጂ ጉልበት አይፈልግም አሁን ስራ ይቀዘቅዛ እነሱም ገቢያቸው በዛው ልክ ይቀንሳል ስለዚህ ይበልጥ ያገኘካትን ለግልክ አጣጥማት ከቻልክ። መገድክን ከ ስራ ባልደረባክ ሌላኛው አሽከርካሪ ጋር በደማቅ በፍቅርና በመከባበር ፃፍ መጪው የግብር ወቅት ነው መረጃክን ከወዲሁ ያዝ ፣ጠይቅ አፍጥ ያለ በለዛ አተ ለማኝ እነሱ ተለማኝ ነው የሚሆኑት ጊዜው ሲደርስ ዛሬ ለሚመለከተው የገቢዮች መስሪያ ቤት ካስጠየክ ድምፅክን ካሰማክ እመነኝ ከዚህ ዓመት የማይሻገሩ አባገነን ደላሎች እደሚኖሩ ስነግርክ። ኩራት ነው ‼️
ስለሚቻል ይሰራል ስለሰራን እናበስርካለን
‼️
ወገን በርታ
ተጠናከር
ካተ የሚያገኙትን ላተ አድርግ
‼️
#መብት
‼️
#ጥቅም ‼️
#ደህንነት ‼️
June 1, 2026 1.2K 1