የናተ እርዳታ 🙏 ያስፈልገናል ‼️ ሰላም ኮድ 3 ቶች እዴት ናቹ። የጠፍሁት ወድማቹ Henok $ code 3… — ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር — TG.ME

Forwarded fromHEHenok $
‼️የናተ እርዳታ 🙏 ያስፈልገናል ‼️

ሰላም ኮድ 3 ቶች እዴት ናቹ። የጠፍሁት ወድማቹ Henok $ code 3 የናተን ትብብር ፈልጌ ተመልሻለው 🙏 እናተም እደ ምታኮሩኝ በመተማመን ነው ዛሬ የሁላቹንም 1 መቶብር ብር ብቻ የምጠይቅ ሆኜ መጥቻለው ከታች የምታዩት ወድማችን Dr no በሚል የቲክቶክ ስሙና ስራዎቹ የምታውቁት የኮድ 3 የቀድሞ አሽከርካሪ አሁን ላይ በ TikTok በሚሰራቸው ስራዎች የ ዓመቱ የቅን ልቦች እጩ ሆኖ ቀርቧል ታዲያ እኛ እደ ኮድ 3 አባልነታችን እዲሁም በምናገኛቸው ተሳፍሪ ዎችና ቤተሰቦቻችን ጭመወር ድምፅ በማሰጠት ከጎኑ ልንቆም ይገባል እናም Google ላይ በመግባት አሊያም ከታች ያስቀመጥኩትን ሊንክ በመካት <<ቢኒያም ሚካኤል (Dr no) የሚለውን በመምረጥ አሸናፊ እናድርገው ትብብራችን ለጋራ ህብረት ማሳያ አንዱ መገዳችን ይሁን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://yekinlibochaward.org/nominees/dr-no
yekinlibochaward.org
YeKin Liboch Voting
Vote for your favorite YeKin Liboch Social Media Award nominee.
August 13, 2026 3.5K 12