ልዩ የ program ዛሬ 29/10/2018 ‼️‼️ ‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️ ኮድ 3 የዛሬ… — ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር — TG.ME

‼️‼️ልዩ የ program ዛሬ 29/10/2018 ‼️‼️ ‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️ ኮድ 3 የዛሬ 29/10/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ትራንስፖርትና አሰጣጥ ኢደት ውስጥ የሚያጋጥሙ የትራፊክ ቅጣትና የ ፕርኪንግ ቅጣቶች ያልተጠበቁ የወለድና ውዝፍ እዳዎች ሳቢያ ከ ህብረተሰቡ ሲነሱ የነበሩ ቅሬታና አስተያየቶችን ላይ በሰፊው አንስተናል በቀጣይ ሳምንት የተለያዩ የሚመለከታቸውን አካላት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል 🙏🥰 # 2 የ አድማጮችን ሃሳብ እና አስተያየት ተቀብለናል ያድምጡት 🥰‼️ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️ #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏 #ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️ #Telegram https://t.me/code3drivers #TikTok code3meter‼️ #YouTube @henok_Code_3‼️ #Personal contact @Henok_2626‼️ #E /[email protected] ክፍል 2 ይቀጥላል ……

July 6, 2026 1K 2