@debtra · 1.9K subscribers
ለእያንዳንዱ ችግሮቻቹ መፍትሔ የምታገኙበት የጥበብ ቻናል ነው🇪🇹 ይደውሉልን ያማክሩን
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/debtraIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 7, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
‼️ገንዘብ መሳቢያ ምስሃበ ንዋይ‼️ ይህንን ከመጠቀማችሁ በፊት ለእኔ ቢጤ ሰባት ብር በጠቅላላው ስጡ ለግሱ ለጉዳያችሁ ማንገሻ ነውና። አገባበሩ እንደሚከተለው ነው፦ ፩-እሁድ ቀን ፀሀይ ከመዉጣቱዋ በፊት ወይም ፀሀይ ከገባች በሗላ የተጠቀሰውን ጠልሰም መስመር በሌለዉ ወረቀት ላይ ጠልሰሙን ከትብ። የሚከተበው በእፅዋት ወይም አልኮል በሌለው ቀለም ነው። ፪-የጠልሰሙ መሐል ላይ የብር ሳንቲም እና አንስተኛ ማግኔት ቁረጥ አረጋችሁ አስቀምጡ ከመሃሉ። ጠልሰሙን በከተባችሁ…
[media, no text]
⭕️የተሰለበ እድል መመለሻ፡፡ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ደቀካኤል ለቀካኤል ነጠቃኤል ወራስከናኤል ሹድ ከልሹድ አሐስሐስኤል ሐሐሐሐሐ ዠዠዠዠዠ ሐሐሐሐሐ ዠዠዠዠዠ ኳኳኳኳኳኳ ርርርርር ቀራትናቲዎስ መልስ መልስ መልስ ህሊናዬ ወሀብትየ ወኮከብየ ሊተ ለገብርከ እነ እገሌ፡፡ 📌ገቢሩ የአስተናግር አበባ የችፍርግ አበባ የፅጌረዳ አበባ በአንድነት አድርገህ በቅብዓ ሜሮን እየለወስክ ፯ቀን ፯ ፯ጊዜ እየደገምከ ተቀባ፡፡ @ayne_kulu
⭕️የህዝብ ፍቅር ለምን ይጠቅማል? ❗️ብዙ ጊዜ በዚአለም ስንኖር የማንረዳው ነገር አለ እርሱም መንፈሳዊ ጦርነትን ነው። አዳም ወደዚህ ምድር ከመጣ ጀምሮ መናፍስት የሰው ልጅ ያሰበበት ቦታ እንዳይደርስ መናፍስት በስጋውም በነፍሱም ይዋጉታል እንዲያማርር ውጤት እንዲያጣ እንዲሰላች በድብርት እራሱን እንዲያጠፋ ድረስ ይዋጉታል። ❗️ታዲያ የሰው ልጅ መናፍስት እንዲ ከተዋጉት እነሱን የሚከላከልበት ሀይል ምንድነው? ብላችሁ ልጠይቁኝ ትችላላችሁ እኔ መልሳለሁ የሰው ልጅ የተሰጠውን…
⭕️‼️ መስተፋቅር በማንኛው ሽቶ የሚሆን‼️ ♨️ሞክራቹ ካልሆነላቹ እኔ ልወቀስ ሳትንቁት ሞክሩት ታመሰግኑኛላቹ ‼️ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሐዱ አምላክ ፀሎት በእንተ መስተፋቅር ወቲት አልቲት ህሊናሀ ክስት ወአፉሀ አክበትብት ንብዝ ልባ ልባ ንብዝ ከመ ነፋስ አዜብ ይቅበዝበዝ ከናፍሪሀ ለአመትከ ኮለላይ ዘያፈልሆ ላማይ ወያረውፃ ለፀሀይ ሀሀሀሀሀሀሀ ትበል እንዳሀያ እንደ አሞራ ትብረር እንደ ጅግራ ትሽከርከር ታፈቅራኒ ወታነብረኒ በከርሳ ለአመትከ እገሊ…