@meftheaynetla · 1.5K subscribers
ከቀደምት ጠቢባን አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን በተቸረን ሔኖክአዊ መንፈሳዊ ጥበብ ተፈጥሮ የቸረንችንን የእፅዋት መድኃኒቶችንበመቀመምና በመጠቀም ክፉ የዓይነጥላ፣ የዛር መንፈስ፣ መተትና ድግምት በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መኔፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናል ይብራራል......
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/meftheaynetlaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 4, 2022per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
#መፍትሔ_ሀብት 👉 #መፍትሔ_ሀብት_ምንድነው ? 👉 #መፍትሔ ሀብት ማለት #የተዘጋን እድል #የተዳፈነን እድል #የተገረገረን እድል #የተዘጋ ሀብት #የሚገልፅ የሚከፍት የሚያቃና ብርሃናዊ ጥበብ ነው ። 👉 #ይህ ጥበብ በቀደምት ሊቃውን አባቶቻችን ሲሰራ የቆና አሁንም በመሰራት ላይ ያለ ሰዎችን ሀብታም ፣ በሰው ዘንድ ተወዳጅ ፣ ተፈቃሪ ፣ተከባሪ ተናፋቂ ፣ ከሰው በላይ ስመጥርና ባለዝና የሚያደርግ ጥበብ ነው ። 👉 #ነገር ግን ይህን ጥበብ ተጠቃሚሰዎች በጣ…
#ቁጥር፪_የሴት_ልጅ_ዓይነጥላ #ሴት_ልጅ_እንዴት_በወንዶች_ትጠላለች። #እንዴት_ትዳር_ይገረግራታል #እንዴት_በባሏ_በፍቅረኛዋ ትጠላለች? #እንዴትስ_ወንዶች ቀርበው ይርቋታል ? #እንዴትስ_ወደው በአጭር ጊዜ ይጠሏታል? 👉 #ለምንስ ወንዶችን በፍቅር ቀርባ ትርቃቸውአለች ? 👉 #ህይወት አጨላሚውን የሴት ልጅ አይነጥላ በዝርዝር እናያለን ❎ #ዓይነጥላ ገርጋሪ ወይም ዛር ውላጅ የሚባለው መንፈስ ብዙውን ጊዜ ከሴቶች ግንባር ላይ ተቀምጦ በወንዶች ዘንድ የማትረባ ከንቱ ሰ…
በምን_በምን ተቸግረዋል ? #አለብን የሚሉትን ይምረጡ በዝርዝር ፅፈናቸዋል። 🌿🌿በዓይነ ጥላ ?? 🌿🌿በወንድ ዛር ?? 🌿🌿በሴት ዛር ?? 🌿🌿በገርግር መንፈስ ?? 🌿🌿በቤተሰብ ዛር ?? በመተት መንፈስ ?? 👉በዋነኛነት ከአለም ጫፍ እስከ አለም ጫፍ የበሽታና የችግር መንስኤው የመናፍስት ነገዶች እንደሆኑ ልብ ሊሉ ይገባል ። #የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦ #የሚመጣ እድል መመለስ #መልካም ነገሮችን ማበላሸት #መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ #ያለቁ ነገሮች…
#ለክፉ_አይነ_ጥላ_ለክፉ_ለገርጋሪ #ለዛር_ውላጅ_ለስራ_ገርጋሪ_ለትዳር_ገርጋሪ #ለሴት_አይነ_ጥላ_ለስንፈተ_ወሲብ #ለእድል_ገርጋሪ_አስተማማኝ_መፍትሔ #ማእሰሮሙ_ለአጋንንት_የተሰኘ_ጸሎት ከዚህ በታች አስቀመጥኩላችሁ እስከ ገቢሩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 #በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን #ጸሎት_በእንተ_ማዕሰሮሙ_ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን ፣ አየራውያን ፣ ወእመቃውያን ፣ ምሥራቃውያን ወምዕራባውያን ፣ ሰሜናውያን ወደቡባውያን አአም…