@SenayArt · 895 subscribers
ጸጥታ የሰፈነበት የትህትና እና የጸጋ ግዛት ወደ ሆነው የዘረ ሠናይ መቅደስ እንኳን በደህና መጡ። የትህትና ቃላት ውበትን እና እውነትን ወደሚያንሸኳሽኩበት፣ጸጥ ወዳለው የዘረ ሠናይ መቅደስ ይግቡ። በዘረ ሠናይ ቃላት ውስጥ፣ መፅናናትን እና ነጸብራቅን ያግኙ፣ የህይወት ትንንሽ ተአምራትን ረጋ ብለው ያስቡ። እያንዳንዱ ስንኝ ለአለም ተወዳጅ ስጦታ የሚያቀርብበትን @Prince_Zeresenay ስራ ያጣጥሙ።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/SenayArtIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 20, 2024per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ቁስሌን ነካሁት. . . የነካሁበትን - እጄን ተጠየፍኩት እንዴት ህሊናዬ ገላዬን ይጠላል !? የነካሁት ቁስሌ - አንቺን አንቺን ይላል ሰይፍ
ሲዖል ስትገባ ከረፋት እግዜሩን ለመነች ሰማት ዘለቀች ወደ ገነቱ ግን እዚያም... ብሶ ቢቆያት ክርፋቱ አንድ ነው ብላ ሁለቱ ለአምላኳ ሰደደች ክሷን ምስኪን... ያሸተተችው ራሷን Red-8
ሰበራት ክፋቱ ፅገሬዳይቱን ቅንጥስ አረገና ይብላኝ ለዛ ገልቱ እሷስ ተነስታለች ሽቶ እና ማር ሆና
የ self development መፅሀፍ ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ይቀላቀሉ https://t.me/Amharic_Books_storee
እስኪ ምን ላርግልሽ ካንቺ የተፀናወተኝ ማፍቀሬ እንዲገባሽ ከአይኖችሽ የያዘኝ መውደዴ እንዲታይሽ ንገሪኝ የኔ ዓለም እስኪ ምን ላርግልሽ ከሰማይ እስከ ምድር ወጥቼ ወርጄ ስልጣን ተበድሬ በዓለም ሚኖሩትን ሕዝቡን ሚገዙትን ነገስታትን ሽሬ ለዘውድሽ እንድትሆን ከሰማየ ሰማይ ፀሐይን አውርጄ ግርማሽ እንዲያስፈራ መጎናፀፍያሽን በእሳት ጋርጄ ከሰው ሁሉ እንድትልቂ ተከብረሽ ተነግሰሽ ዉበትሽ እንዲታይ እንዲጎላ መልክሽ ጨረቃን አውርጄ ልሰራት ካንገትሽ ? ኮከብ አዋቅሬ …