@etsedebedabe · 4K subscribers
የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ከማዕድናት ፣ ከእንስሳት በመጠቀም አስተማማኝ መፍትሔ እንሆ ☑️ አድራሻን አዲስ አበባ አያት/መሪ ብለው ጎራ ቢሉ ያገኙናል ☎️+251 91 312 4908
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/etsedebedabeIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 22, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
2 advertisers placed 2 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
👉#የዓይነ_ጥላ_ገርጋሪ #ድክመት ወሲብ #የኪንታሮት መንስኤ እና መፍትሔ ✅የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ➡️የሚመጣ እድል መመለስ ➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት ➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት ❇️የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ ማድረግ ነው። 💙ከትዳር መገርገር 💙ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ 💙ሥራ ለመቀጠር መገ…
#የቀጠጥና ዕጽ ምስጢር እና አስደናቂ ጥቅሞች! 🌿✨ በባህላዊው የዕፅዋት እውቀት ውስጥ ትልቅ ስምና ስፍራ ካላቸው እፅዋት መካከል "ቀጠጥና" ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። ይህ እፅ በባህል መድኃኒት ሊቃውንት ዘንድ ለተለያዩ ችግሮች መፍትሔ በመሆን ከብዙ በጥቂቱ የሚከተሉት ጥቅሞች እንዳሉት ይታወቃል፦፡፡ 🌟 ለግርማ ሞገስና መስተዋደድ ፦ በሰው ዘንድ ተወዳጅነትን እና ተቀባይነትን ለማግኘት እንዲሁም የማራኪነት (የግርማ ሞገስ) ሚስጥር እንደሆነ ይታወቃል። 👉#ለዓይነ ጥላ እና…
አንድ እህታች ያቀረበችልን ጥያቄ የወር አበባ ተዛብቶ ይመጣል ከዛ ግን ብዙ ነው የሚፈሰው በፊት 2 modes ብቀይር ነው አሁን ግን በቀን 4ጊዜ እቀይራለሁ??? የወር አበባ መዛባት እና የደም መፍሰስ መጠን በድንገት መጨመር (ለምሳሌ በቀን ከ 2 ፓድ ወደ 4 ፓድ ማደጉ) በቸልታ ሊታይ የማይገባው፣ ትኩረት የሚሻ ጉዳይ ነው። ይህ ሁኔታ በህክምና Menorrhagia (ከፍተኛ የወር አበባ መፍሰስ) ወይም AUB (Abnormal Uterine Bleeding) ሊባል ይችላል…
ሰለም ለእናንተ ይሁን ውድ ኢትዮጵያዊያን በሀገር ውስጥም ከባህር ማዶ ያላችሁ የገጻችን ቤተሰቦች ⏩የተቸገሩበት ካለ በዝርዝር ...... ✅፩, #በመተት/እጀሰብ ✅፪, #በዓይነ ጥላ ገርጋሪ ✅፫, #በወንድ ዛር ✅፬, #በሴት ዛር ✅፭, #በገርግር መንፈስ ✅፮, #የዝሙት መንፈስ ✅፯, #በዛር ውላጅ ✅፰, #በቤተሰብ ዛር ✅፱, #በመተት መንፈስ ✅፲, #የወር አበባ አልቆም ላላት እያንዳንዱን በዝርዝር ከታች አስቀምጠናል ⏩፩, የመተት መንፈስ(ድግምት…