#በረከት ማጣት? #የእድል መወሰድ? #የገንዘብ መሰለብ ?? አጋጥሞዎታል? #እንግዲያውስ እያንዳንዱን በዝርዝር እናያለን እስከ መፍትሔው የእድል መወሰድ ማለት ሰዎች እንዳለመታደል ሆኖ በጓደኛ በሥራባልደረባ እድልና ሀብት በመቅናት በሀብታቸውና በጥሩ እድላቸው በማስመተት እድላቸውን ይወስዳሉ #እድላቸው የተወሰደባቸው ሰዎች #እየሰሩ አያድጉም #በሄዱበት ስኬት የለም #አግኝቶ ማጣት #ለፍቶ መክሰር #ደክሞ መቅረት #እየተመኙ አለመሳካት #ተወዳድሮ አለማሸነፍ #ተናግሮ አለመሰማት #ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት በጥቅሉ ተመኝቶ መቅረት ይሆናል #በረከት ማጣት ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም የጀመረው ነገር አይዘልቅም ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው። ከሳምንት ሳምንት ከወር ወር ከዓመት ዓመት እድገቱ እያሽቆለቆለ ከአበዳሪነት ወደተበዳሪነት ይወርዳል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል በዚህም ምክኒያት #የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት #ተስፋ መቁረጥ #መበሳጨት መናደድ #ማሰብ መጨነቅ #የበታችነት ስሜት መሰማት #የፀባይ መቀያየር ድብርት #የእንቅል ማጣት ስሜት #በሰመመን መጓዝ #የመርሳት ትውስታ ማጣት የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ። ከሰው በላይ እየለፋሁ ከሰው በታች ሆንኩ እያሉ ከማማረር ችግሮችን እንዴት ? በምን ምክንያት ? ከመቸ ጀምሮ ? ብለን መመርመርና መፍትሔውን መፈለግ የተሻለነው ይሄን ችግር በአንድ ሳምንት ውሰጥ መቅረፍ ማስወገድ መፍትሔ ማግኘት ይችላሉ ⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ☎+251 91 312 4908 ⏩#መልዕክት የምቀበልበት 👉 https://t.me/asiteyayet4
ፍኖተ ብርሃን የባህል ህክምና/Finot Birhan Traditional Medical Service: post #372 — TG.ME
August 16, 2025 2.4K