@ZetsionTV · 585 subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ZetsionTVIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 19, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 11, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ይሄ የማርያም ዘፈን የሚባል መዝሙር በእናናተ አከባቢ የተለመደ ነው? ይጸጽ ካለው ... እንደ ወረደ የተለጠፈ ነው፡፡ https://youtu.be/QHc_TjaLdOs?si=z-eHS68D8gMq81w3
የአስተርዕዮ ማርያምን ያለ መብራት አሳልፈን ደግሞ መጣን በነገራችን ላይ ግማሽ ተጉዘናል። 70,000+ /160,000 birr አድርሳችሁታል🙏 ያንብቡት https://t.me/ZetsionTV/397 Share 🙏 CBE: 1000732657375 Seblewengel Abate and/or Tesfatsion ለተጨማሪ መረጃ: 0954834874 / @zetsion 0913607592 / @seble_wengel መልካም ሳምንት!
https://t.me/+XuXJA57Lmqk2Njc0
ሰሞኑን አንዳንድ ጥናቶችን ስመለከት ኢትዮጵያ ውስጥ ከ 10 ሰዎች 8ቱ ገጠር የሚኖሩ ሲሆን ከ10 ሀኪሞች 1ዱ ብቻ ገጠር ያክማል። ተገልጋይ ያለው ገጠር, አገልጋይ ያለው ከተማ... ተገላቢጦሽ ማለት ይሄ ነው። በቤተክህነትም ይህንን ተገላቢጦሽ እናስተውላለን ። በሺዎች የሚቆጠሩ አብያተክርስቲያናት በወር አንድ ጊዜ የሚያጥንላቸው አጥተው, በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ምዕመናን ክርስትና የሚያነሳላቸው አጥተው, ለጥምቀት የሚቀድስ ካህን ጠፍቶ ይቸገራሉ። ከተማ ደግሞ ካሆን እን…
የብርሃን እናት መንገዳችሁን ታብራላችሁ ቤተሰብ🙏 @justruh 🙏 ብርሃን ልንገዛላት ነው መሰለኝ🙏 45,000+ /160,000 birr አድርሳችሁታል🙏 ያንብቡት https://t.me/ZetsionTV/397 Share 🙏 CBE: 1000732657375 Seblewengel Abate and/or Tesfatsion ለተጨማሪ መረጃ: 0954834874 / @zetsion 0913607592 / @seble_wengel መልካም ሳምንት!