⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች ⭐ ሠገራን ሲያስወግዱ ለረጅም ጊዜ ማማጥ ⭐ ለረጅም ሰዓታት በመፀዳጃ ቤት መቀመጥ ⭐ የሆድ ድርቀት (ለረጅም ጊዜ የቆየ) ⭐ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ⭐ እርግዝና ⭐ የፋይበር መጠኑ የቀነሰ ምግብ መመገብ ⭐ ቁርጥማት ⭐ የጀርባ ህመም ⭐ መቀመጫ አካባቢ ምቾት አለመሰማት ⏩#የፊንጢጣ ኪንታሮት መፍትሔ ፩. ➪#የምድር እንቧይ ፍሬ ፪. ➪#የእንቧጮ ቅጠልና አበባ ፫. ➪#የክትክታ ቀንበጡን እነዚህን በንጽሕና ለየብቻቸው አዘጋጅቶ የምድር እንቧዩን አንድ የሾረባ ማንኪያ ከእንቧጮው አበባና ቅጠል ፣ የክትክታ ቀንበጡን ግማሽ የሾርባ ማንኪያ አድርጎ ሁለቱን ባንድ ላይ አዋህዶ ማታ በንጹ የጸጉር ቅቤ ጋር እየለወሶ ለ፱ ቀን መቀባት ሲታጠቡ ለብ ያለ ውሃ አይወዲን ጨው ጨምረው ይታጠቡት። ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት ገጽ ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው 🔀#ከኛ ገጽ ሙሉ ለሙለ ኮፑ እያደረጉ ሽርፍራፊ ፍራክ ፍለጋ የሚለቁ ስላሉ በጽሁፍ መመሳሰል እንዳትሸወዱ ጥንቃቄ ያድርጉ ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ ⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ☎+251 91 312 4908 ⏩#መልዕክት የምቀበልበት 👉 https://t.me/asiteyayet4 ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ https://t.me/etsedebedabe https://t.me/etsedebedabe ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg
TelegramHerbal Medicine
5