‼️ገንዘብ መሳቢያ ምስሃበ ንዋይ‼️ ይህንን ከመጠቀማችሁ በፊት ለእኔ ቢጤ ሰባት ብር በጠቅላላው ስጡ ለግሱ ለጉዳያችሁ ማንገሻ ነውና። አገባበሩ እንደሚከተለው ነው፦ ፩-እሁድ ቀን ፀሀይ ከመዉጣቱዋ በፊት ወይም ፀሀይ ከገባች በሗላ የተጠቀሰውን ጠልሰም መስመር በሌለዉ ወረቀት ላይ ጠልሰሙን ከትብ። የሚከተበው በእፅዋት ወይም አልኮል በሌለው ቀለም ነው። ፪-የጠልሰሙ መሐል ላይ የብር ሳንቲም እና አንስተኛ ማግኔት ቁረጥ አረጋችሁ አስቀምጡ ከመሃሉ። ጠልሰሙን በከተባችሁበት ወረቀት ጀርባላይ ስማችሁንና የእናታችሁን ስም በመፃፍ ጠልሰሙን ከነሳንቲሙ እና ማግኔቱ እጥፍጥፍ አድርጋችሁ ቢገኝ በወርቃማ ክር ካልተገኘም በነጭ ክር ጥምጥም አድርጎ ማሰር ነው። ፫-የቋጠራችሁትን ጠልሰም ከርቤ ወይም ነጭ እጣን አጭሳችሁ ጠልሰሙን እጠኑት። ፬- ማንኛዉም መስቀለኛ መንገድ አነስ ያለም ቢሆን ጠልሰሙን ከነማግኔት እና ሳንቲሙ የሚከተለዉን ድጋም ሶስት ጊዜ ብላችሁ ቅበሩት። "አንግላ አዶናይ ሜርሎይ ፀባኦት እንዳመንኩህ ይሁን አያቱሃ ያ ከሪም ያ ነቢላ አጂቡ።" ቀብራችሁ ዞራችሁ ሳታዩ ነው መሄድ። @ayne_kulu @ayne_kulu
16
11
3
1June 15, 2026 1.9K