መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹: post #465 — TG.ME

⭕️‼️ መስተፋቅር በማንኛው ሽቶ የሚሆን‼️ ♨️ሞክራቹ ካልሆነላቹ እኔ ልወቀስ ሳትንቁት ሞክሩት ታመሰግኑኛላቹ ‼️ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሐዱ አምላክ ፀሎት በእንተ መስተፋቅር ወቲት አልቲት ህሊናሀ ክስት ወአፉሀ አክበትብት ንብዝ ልባ ልባ ንብዝ ከመ ነፋስ አዜብ ይቅበዝበዝ ከናፍሪሀ ለአመትከ ኮለላይ ዘያፈልሆ ላማይ ወያረውፃ ለፀሀይ  ሀሀሀሀሀሀሀ ትበል እንዳሀያ  እንደ አሞራ ትብረር   እንደ ጅግራ ትሽከርከር ታፈቅራኒ ወታነብረኒ በከርሳ  ለአመትከ እገሊት በፍቅረ ገብርከ እገሌ ‼️አደራ ለመልካም ነገር ተጠቀሙበት ‼️ ⭕️ገቢር=ሽቶ እጅ ላይ ነፍታቹ ፀሎቱ 49 ጊዜ ድገሙት ስም እገሌ እና እገሊት በሚለው ቦታ እንደየፆታቹ ስማቹ አስገቡበት @ayne_kulu

January 4, 2025 10.5K 1