Perplexity በኮምፒውተር ላይ Local ሆኖ የሚሰራ አዲስ AI Agent ይፋ አደረገPortable Computer ሞዴሎቹን እና የ Agent ሲስተሙን በቀጥታ በተጠቃሚው ኮምፒውተር ላይ የሚያስኬድ ሲሆን Local ፋይሎችን እና ኮዶችን Search በማድረግ ትዕዛዞችን Run በማድረግ እንዲሁም ዳታ ወደ Cloud ሳይልክ ረጅም Tasks የማከናወን አቅም አለው።ይህ አሰራር Qwen 3.8 27B እና PPLX 27B ሞዴሎችን የሚጠቀም ሲሆን ምንም አይነት የ Perplexity Credits አይቀንስም። በአሁኑ ወቅት በ Linux ላይ ለሚገኙ Pro እና Max ተጠቃሚዎች ክፍት የሆነ ሲሆን ለ Windows እና መደበኛ Nvidia RTX ኮምፒውተሮች ወደፊት ይለቀቃል። @AddisIntelt.me/Addisintel/15285Translate3August 31, 2026 87