ChatGPT Search በአውሮፓ ህብረት ውስጥ 159 ሚሊዮን ወርሃዊ ተጠቃሚዎች ላይ ደረሰ የ ChatGPT… — Addis Intelligence — TG.ME

🤖 ChatGPT Search በአውሮፓ ህብረት ውስጥ 159 ሚሊዮን ወርሃዊ ተጠቃሚዎች ላይ ደረሰ

የ ChatGPT Search ተጠቃሚዎች ቁጥር በአውሮፓ ህብረት ውስጥ በፍጥነት በማደጉ ምክንያት የአውሮፓ ኮሚሽን አገልግሎቱ ይበልጥ ጥብቅ የሆኑ አዳዲስ ህጎች እና ደንቦች (Regulations) የሚተገበሩበት ደረጃ ላይ መድረሱን አስታውቋል።

አውሮፓ ከዚህ ጋር የሚወዳደር የራሷን የ AI ቴክኖሎጂ መገንባት ባትችልም የውጭ ቴክኖሎጂዎችን ቁጥጥር ስር በማዋል እና ህጎችን በመጫን ላይ ብቻ ያተኮረ ፖሊሲዋን እንደ ትልቅ ስኬት እያየችው ይገኛል።

🤩 @Addisintel
👍2
September 1, 2026 51 1