Google ለቪዲዮ Create ማድረጊያ ትልቅ Upgrade ይዞ የመጣውን Gemini Omni 1.1 Flash ይፋ አደረገ Google ለሁሉም ተጠቃሚዎች ክፍት ያደረገው Gemini Omni 1.1 Flash አጫጭር ቪዲዮዎችን በ10 ሰከንዶች ክፍፍል እስከ 40 ሰከንዶች ድረስ Extend የማድረግ አዲስ አቅም ይዞ መጥቷል። ሞዴሉ የቪዲዮውን ቀጣይ ክፍል Generate ሲያደርግ የቀደመውን የመጨረሻ አንድ ሰከንድ ብቻ ከመጠቀም ይልቅ ያለፉትን 10 ሰከንዶች ሙሉ በሙሉ ተንትኖ ስለሚሰራ የትዕይንቶች Transition እጅግ Smooth እና ወጥ እንዲሆን ያደርጋል። @AddisIntelt.me/Addisintel/15286Translate14August 31, 2026 78 1