@Words2014 · 3K subscribers
ኪናዊ መጽሔት
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Words2014Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 8, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
Readers - ቃላት ጠፋችሁ እኮ? Qalat - ለመመለስ እ የ ሞ ከ ር ን ነው : )
እነሆ ቃላት ፲፬ | Words 14 | ኪናዊ መጽሔት https://t.me/Words2014 . . ለአስተያየታችሁ :‑ [email protected]
— 3 ዓመታት — ከሕይወት ላይ ከአንድ ሺህ አንድ ሌሊቶች በላይ አልፈዋል። እንደ ዘበት 14 ቅጾች ፣ 717 ገጾች በዲጂታል ታትመው እናንተ ጋር ደርሰዋል። ከእያንዳንዱ ዕትም ጀርባ ረዣዥም የእግር መንገዶች በእቅድ ፣ የካፌ ውስጥ ጨዋታዎች፣ ዘለግ ያሉ የስልክ ውይይቶችና የጽሑፍ መልእክት ልውውጦች ተደርገዋል። እንደ ወዳጅ በእኔነት ስሜት በምናዋጣቸው ሃሳቦች ላይ (for a better out come) ተጨቃጭቀናል። እዚህ ጋር ብዙ የመታከትና መሰላቸት ስሜት አስተናግደና…
⚙️ ሰላም! ሰላም! እንደምን አላችሁ ? . እነሆ ቃላት 3 ዓመት ሞላት። በእነዚህ ጊዜያት አብራችሁን ስለነበራችሁ በጣም እናመሰግናለን። የቃላት መጽሔት ቀጣይ ክፍል ወይም ❝ ቃላት 14❞ ከልዩ እንግዳ ጋር በቀናት ውስጥ ወደ እናንተ ይደርሳል። ......... ቻናሉን ለመቀላቀል :- https://t.me/Words2014 ለአስተያየታችሁ :- [email protected] እናመሰግናለን!!
እነሆ ቃላት ፲፫ | 13 | Words | ኪናዊ መጽሔት እርማት ፦ ፩፫ የሚለው በ ፲፫ ይነበብ። https://t.me/Words2014 . . ለአስተያየታችሁ :‑ [email protected]