ቃ ላ ት | 𝚀 𝚊 𝚕 𝚊 𝚝: post #38 — TG.ME

Episode - 9| ራስን ማጥፋት | suicide ስር የሰደደ ማህበራዊ ክስተት ከሆነ የሰነበተው የራስን ማጥፋት ዋና መንስኤዎች ምንድር ናቸው? ራስን ማጥፋት (suicide) ከጥንት እስከ ዛሬ ምን መልክ ነበረው? ሊብራሉ የምዕራቡ አለም እንደሚያምነው ግለሰባዊ መብት ነው ወይስ ወግ አጥባቂው ከፊሉ የምስራቁ አለም በማህበራዊ ውሎቹ እንደሚፈርጀው ወንጀል ነው? ራስን ማጥፋት በሀይማኖታዊ፣ ፍልስፍናዊ፣ ማህበረሰባዊ፣ ኪናዊና ሰዋዊ ማንፀሪያዎች ልኬት እንዴት ይመዘናል? እንደ አንድ ማህበራዊ ክስተት መፍትሄ ያስፈልገዋል? ከሆነ እንዴት ያለ? እኚህና መሰል ሀሳቦች የተነሱበት የቃላት 9ኛ ኤፒሶድ በሰዋሰው መተግበሪያ ላይ በነጻ ተለቋል። መደበኛ የመፅሐፍ፣ ሙዚቃና ፊልም ጥቆማዎችም ተካተዋል። እንደተለመደው ወዳጃችን ዳዊት ብርሀኑ ከኛ ጋር ቆይታ አድርጓል። ይከታተሉ። :- As a widely undertaken human phenomenon, suicide marks our existential predicament in the light of consequential social, cultural & economical dysfunctions which manifest in the gloomy collective arena of life. From mental and emotional turbulence to complex socioeconomic deadlocks which pose as its major causes to individual's existential subjective demands how do we approach it personally? How is it perceived in our social context? and other demanding issues with in these regard have been raised in this session. Stay tuned!

👍11❤9
December 13, 2023 10.7K 16