ከዚህ በፊት የቃላት ፖድካስት በሰዋሰው መተግበሪያና በyoutube የድምጽ ስርጭት ሲያደርግ ቆይቷል። አኹን ደግሞ በመጀመሪያው የምስል (video) ስርጭት ከደራሲ ያዕቆብ ብርሃኑ ጋር በሥራዎቹና በተያያዥ ኪናዊ ጉዳዮች ላይ ተጨዋውተናል። ያዕቆብ ቀደም ብሎ አምስት መጻሕፍት ያበረከተልን ሲኾን፣ በዚህ ቆይታ አጠቃላይ ከኾነ ግላዊ ምልከታ ጀምሮ የሥነ-ጽሑፍ ጉዞውን ያስቃኘናል። ብዙ ነገሮች የተነሡበትን ይህንን ቆይታ ከሥር ያለውን ሊንክ ተከትላችኹ ትመለከቱት ዘንድ ስንጋብዝ፣ እግረ-መንገዳችኹን የሰዋሰው ፖድካስት ኔትወርክን የዩቱብ አድራሻ ሰብስክራይብ በማድረግ ቀጣይ ፕሮግራሞችን እንድትታደሙ በማስታወስ ጭምር ነው። https://youtu.be/SKi7mFCfLng?si=GEZjrF83fVyq90lw
January 24, 2024 6.2K 19