ጃዋር ለዚህ ንግግሩ አድናቆት ይገባዋል። ጀዋር ከአማፂያን ጋር አብሮ የሚያደርገውን የፖለቲካ ንግግርና እንቅስቃሴ ስተች መክረሜ ይታወቃል።
አሁን ላይ ጀዋር የአማፂያኑን በተለይም የህወሀት ሸእቢያና ፋኖን አቅምና ህልም በደንብ የተረዳ ፖለቲከኛ ሆኗል።
ስለ መከላከያ ሰራዊት ቀይ መስመርነት የተናገረው ንግግሩ አድናቆት የሚገባው በመሆኑ በበኩሌ ደስ ብሎኛል!
ጀዋር ከቀልቡ ሆኖ ምክንያታዊ እና ከትጥቅ ነፃ የፖለቲካ ትግል ካደረገ ሀገራችንን ገና ብዙ መጥቀም የሚያስችለው ሰፊ አቅም አለው።
ቴሌግራም
👉 t.me/Seidsocial
50
28
1September 5, 2026 3.1K 13 8