የቤልጅየሟ ከተማ ሊዩቨን የእስራኤል ክለብ በከተሜዋ የኢሮፓ ሊግን እንዳይጫወት እገዳ ጥላለች። የእስራኤሉ… — Seid Social — TG.ME

የቤልጅየሟ ከተማ ሊዩቨን የእስራኤል ክለብ በከተሜዋ የኢሮፓ ሊግን እንዳይጫወት እገዳ ጥላለች።
የእስራኤሉ ክለብ ሀፒዮል ቤር ሼባ ከቤልጅየም ክለብ ጋር የኢሮፓ ሊግ ጨዋታ ያለበት ቢሆንም የከተማዋ መሪ ሙሀመድ ሪድዋኒ ግን በጭራሽ የእስራኤል ክለብ በስቴዲየም አይጫወቱም ብሏል።በዝግ ስቴዲየም እንኳ እንደማይፈቀድላቸው ነው የገለፀው።

የቤልጅየም የትምህርት ማእከል የሆነቺው ሊዩቨን ከንቲባ ሙሀመድ ሪድዋን የእስራኤልን ክለብ የፀጥታ ስጋት በመሆኑ በከተማችን አናስተናግድም ብሏል።

ቴሌግራም
👉 t.me/Seidsocial
👍69👏23❤21🔥2🥰1
September 4, 2026 2.6K 12 1