እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሳችሁ❕ ​ጾመ ፍልሰታ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርና… — EOTC መጻሕፍት — TG.ME

እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሳችሁ❕

​ጾመ ፍልሰታ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርና በረከት በሁላችንም ላይ የሚፈስስበት፤ በተለይም የሕጻናትን ልብ በቅዱስ ደስታና በየዋህነት የሚሞላ የተቀደሰ ወቅት ነው።

​ሕጻናት በነጭ ነጠላ ተሸፋፍነው በጠዋት ወደ ቤተክርስቲያን ሲገሰግሱ፣ ታቦት ሰርተው በደስታ ሲዘምሩና ምጽዋት ሲካፈሉ ማየት የፍልሰታን በረከት ልዩ ያደርገዋል።

እግዚአብሔር አምላክ ጾሙን የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ያድርግልን፤ የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን❕

​መልካም ወሬንና መንፈሳዊ በረከትን ማካፈል ትልቅ በጎነት ነው
❕
ይህንን የተባረከ የመልካም ምኞት መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ (Share) በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው።

#EOTC_መጻሕፍት
📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
    @EOTCblogs    
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
❤51🙏18🕊8🥰7❤‍🔥6🔥4
August 6, 2026 11K 61