ርዕስ፦ ሕይወተ ወራዙት (የወጣቶች ሕይወት) ክፍል ሦስት (፫) ✍️​ደራሲ፦ ዲያቆን ኅብረት የሺጥላ… — EOTC መጻሕፍት — TG.ME

✍️ርዕስ፦ ሕይወተ ወራዙት (የወጣቶች ሕይወት) ክፍል ሦስት (፫)

✍️ደራሲ፦ ዲያቆን ኅብረት የሺጥላ

📄ይዘት፦በዚህኛው ክፍል (በምዕራፍ ስምንት) ስለ “ድንግልና” ምንነት በሰፊው ያብራራል።

ድንግልና ምን ማለት እንደሆነ፣ ማኅተመ ድንግልና ምን እንደሆነ፣ እንዲሁም የወንዶችና የሴቶች ድንግልናን በመንፈሳዊና በሥነ-ሕይወታዊ (ባዮሎጂካል) እይታ በጥልቀት ይተነትናል።

📚የገጽ ብዛት፦ 48
⌨️ዕትም ዓመት፦ 1997 ዓ.ም.
✍️የታተመበት ቦታ፦ ዲስ አበባ

#አቅራቢ ፦EOTC መጻሕፍት
📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
    @EOTCblogs    
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
የወጣቶች ሕይወት 3.PDF2.5 MB · PDF
❤31🙏8❤‍🔥5🥰5🕊4🔥3
July 21, 2026 14.8K 146