@wisdom_library1 · 203 subscribers
✨ እንኳን🎉 ወደ ኢትዮ 𝐖𝐢𝐬𝐝𝐨𝐦 ቻናል በሰላም መጡ 🥳 ለማንኛውም ጥያቄ 👉 እኛን ማናገር ከፈለጉ @strt_12
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/wisdom_library1Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 13, 2024per Telegram
We have been tracking it since September 7, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
የኔ ልጅ ...ልጄ .....ከተመሰጥኩበት የሀሳብ ባህር ያባነነኝ ቀዝቃዛ የተረጋጋ የአዛውንት ድምፅ ነው። አአአ"ቤት አባቴ ምን ልርዳዎት የበፊቱን መዘግየት አሁን በመፍጠን ላካክሰው ሳይሆን አይቀርም....በጥድፊያ ጠየዃቸው በዚች ስልክ ለልጄ ደውይልኝ...."ማ የያዟትን ትንሽዬ ጠቅጠቅ ስልክ እያቀበሉኝ....ቆይ ላስታውስ ....ብለው አፋቸውን ጠረጉ....የምነግርሽን ፃፊ...09...እእ..43...ቀጣዩ....እንደምንም ብለው ቁጥሩን ነገሩኝ ....ራሴን ታዘብኩት ከራ…
የኔ ልጅ ...ልጄ .....ከተመሰጥኩበት የሀሳብ ባህር ያባነነኝ ቀዝቃዛ የተረጋጋ የአዛውንት ድምፅ ነው። አአአ"ቤት አባቴ ምን ልርዳዎት የበፊቱን መዘግየት አሁን በመፍጠን ላካክሰው ሳይሆን አይቀርም.... ✍🏽#wisdom_library1 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━ 👇👇JOIN AND SHARE👇👇 @wisdom_library1
ታውቅለህ ብዙ ህመሞቼን በፍቃዴ አሜን ብዬ እንደተቀበልኳቸው....አለው ከጎኑ ወደተቀመጠው ሰው እያየ ...አልገባኝም...? እንዴት...ማለት ..ግንባሩን አኮሳትሮ በከፊል ፈገግታ ሰውየው መለሰ። ያው ማንም ሰው ሊጎዳህ የሚችለው በፈቀድክለት ልክ ነው። እኔ ደግሞ ምንም ተጠየኩ ምን ፍቃደኛ ለመሆን ደቂቃ አይፈጅብኝም ነበር። ከአፌ የማይጠፋው ተደጋጋሚው ቃል እሺ ነው። ና...እሺ ሂድ...እሺ አበድረን....እሺ ስጠን...እሺ ታውቃለህ አበድረኝ ብሎ የመጣን ሰ…
ታውቅለህ ብዙ ህመሞቼን በፍቃዴ አሜን ብዬ እንደተቀበልኳቸው....አለው ከጎኑ ወደተቀመጠው ሰው እያየ ...አልገባኝም...? እንዴት...ማለት ..ግንባሩን አኮሳትሮ በከፊል ፈገግታ ሰውየው መለሰ። ✍🏽#wisdom_library1 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━ 👇👇JOIN AND SHARE👇👇 @wisdom_library1