እፍታ ቅፅ 3 📚 በሀገራችን ታሪክ ትልቁ የድርሰት መድብል #እፍታ ነው ። ወጎች ፣ ልብ ወለዶች ፣ ግጥሞችና… — ኢትዮ 𝐖𝐢𝐬𝐝𝐨𝐦 𝐋𝐢𝐛𝐫𝐚𝐫𝐲 — TG.ME

📚 እፍታ ቅፅ 3 📚 በሀገራችን ታሪክ ትልቁ የድርሰት መድብል #እፍታ ነው ። ወጎች ፣ ልብ ወለዶች ፣ ግጥሞችና መጣጥፎች የታጨቁበት Classical Compilation በዚህ ቅፅ የጉምቱ ደራሲያን ስራዎች ተካትተዋል ! ከሀገር ውስጥ 👇 ~ የበዐሉ ግርማ ~ የታገል ሰይፉ ~ የስብሀት ገ/እግዚአብሔር ~ የእንዳለጌታ ከበደ ~ የከበደ ሚካኤል ~ የተስፋዬ ገብረአብ ~ የደረጀ ደስታ ~ የመስፍን ሀብተማርያም እና የሌዎችም ስራዎች የተካተቱ ሲሆን ከውጭ ደግሞ ~ የማክሲም ጎርኪ ~ የፊዮዶር ዶስቶዮቭስኪ ~ የአንቱዋን ቼኮቭ እና የሌሎችም ምርጥ አጫጭር ልብ ወለዶች ተካትተውበታል ።   📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ━━━━━✦📚✿📚✦━━━━━━ 👇👇JOIN AND SHARE👇👇 @wisdom_library1

August 2, 2026 16