ኦ_ፍጡነ_ረድኤት እምሩፀተ ነፋስ ወዓውሎ፤ ለዘይጼውዓከ በተወክሎ፤ #ጊዮርጊስ ቅረብ ለምሕረት ወለተሣህሎ፤… — ፀዊረ መስቀል — TG.ME

#ኦ_ፍጡነ_ረድኤት እምሩፀተ ነፋስ ወዓውሎ፤ ለዘይጼውዓከ በተወክሎ፤ #ጊዮርጊስ ቅረብ ለምሕረት ወለተሣህሎ፤ ተወከፍ ወትረ ጸሎትየ ወቃለ ጽራሕየ ኵሎ፤ እስመ ልበ አምላክ ርኅሩኅ በኀቤከ ሀሎ፤»

#ቅዱስ_ጊዮርጊስ ሆይ አንተን በመተማመን ለጠራህ ሁሉ ፈጥነህ ስትደርስለት ከአውሎ ነፋስ ይልቅ በተፋጠነ ሩጫ ነው እኮን፤ #ጊዮርጊስ ሆይ የዘወትር ጸሎቴን የቃሌን የልመና ጩኽት ትቀበል ዘንድ ለይቅርታና ለምሕረትህ ፈጥነህ ወደ እኔ ቅረብ፤”
❤1
August 29, 2026 135 2