ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፳ወ፭ ለነሐሴ መርቆሬዎስ ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ… — ፀዊረ መስቀል — TG.ME

ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፳ወ፭ ለነሐሴ መርቆሬዎስ

ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤በአሐቲ ቃል።

ለገባሬ ኵሉ:-
ሰላም ለአብ ገባሬ ኵሉ ዓለም፤ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፤ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ለሠማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።

ዚቅ:-
አልቦ ዘየአምር ሕሊናሁ ለአብ ዘእንበለ ወልድ ወአልቦ ዘየአምር ሕሊናሁ ለወልድ ዘእንበለ አብ፤ውእቱ ያርኁ ክረምተ ውእቱ ይገብር ምሕረተ፤አክሊለ ሰማዕት ሠያሜ ካህናት፤በመስቀሉ ገብረ መድኃኒተ።

ዘጣዕሙ:-
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ዚቅ:-
ሰአሊ ለነ ማርያም፤እንተ እግዚእ ኃረያ፤ሰአሊ ለነ ማርያም።

መልክዐ መርቆሬዎስ:-
ሰላም ለዝክረ ስምከ ገብረ ኢየሱስ ብሂል፤ወለሥዕርትከ ጸሊም ዘቆናዝሊሁ ፍቱል፤መርቆሬዎስ ሰማዕት ገባሬ ተአምር ወኃይል፤ለዮሐንስ ፍና ድኂን ከመ መራሕኮ በሐቅል፤ምርሐኒ ለወልድከ ፍና ጽድቅ ወሣህል።

ዚቅ:-
ዘመራሕኮሙ ለሕዝብከ፤መዓልተ በደመና ወኵሎ ሌሊተ በብርሃነ እሳት፤ዘአንተ አሜሃ ወአንተ ዮም፤ምርሐኒ እግዚኦ ፍኖተ ርቱዓ ለገብርከ፤ዘይሰማዕ ግበር ሊተ፤ምሕረትከ በጽባሕ።

ዓዲ ዚቅ:-
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ምርሐኒ ፍኖተ ወእሑር ቤቶ፤ለአምላከ መርቆሬዎስ፤እስመ ኪያሃ አኃሥሥ ዘአፍቀረት ነፍስየ፤ማኅደረ ስምከ ከመ ተሀበኒ ተምኔትየ፤ኲሎ አሚረ።

ወረብ፦
ምርሐኒ ፍኖተ ወእሑር ቤቶ ለአምላከ መርቆሬዎስ ሰማዕት/፪/
'እስመ ኪያሃ አኃሥሥ'/፪/ዘአፍቀረት ነፍስየ ማኅደረ ስምከ/፪/

መልክዐ መርቆሬዎስ
ሰላም ለቃልከ አምሳለ ነጐድጓድ ግሩም፤እንዘ ውስቴቱ ይትዋሐድ እስትንፋስ ጥዑም፤መርቆሬዎስ ሰማዕት መስተፅዕነ ፈረስ ጸሊም፤ጹረኒ በፈረስከ ለብእሴ ሥጋ ወደም፤እስመ ሐቅለ ጌጋይ ደፈነኒ ወመፍርህ ገዳም።

ዚቅ:-
ቃልከኑ ከመ ነጐድጓድ፤ወመዝራዕትከኑ ከመ እግዚአብሔር፤ልብስ እስኩ ኃይለ እምአርያም ተረሰይ በክብር ወበስብሐት።

መልክዐ መርቆሬዎስ
ሰላም ለንዋየ ውስጥከ ምሉዕ ኂሩት ወትሕትና፤ወለኅንብርትከ ሀላዊት ሠርዌ ጠባይዓት ከዊና፤መርቆሬዎስ ነዓ እንዘ ትፀውረከ ክንፈ ደመና፤ምስለ ነፍስየ መዓምፅት ቅድመ ትትፋታሕ ሲዶና፤ እስመ ረዳኢሃ አንተ ወአንተ ምእመና።

ዚቅ:-
መርቆሬዎስ ግሩም በመንፈስ ቅዱስ ኅቱም፤መዓዛ ቅዳሴከ ጥዑም ከመ ጽጌ ገዳም፤ነዓ ነዓ ማዕከሌነ ቁም፤በበዓልከ ባርከነ ዮም።

ዓዲ ዚቅ:-
ሰማዕት ዓደዉ ውስተ ርስቶሙ፤ተባልሑ በጽንዓ ሃይማኖት፤መርሆሙ መዓልተ በደመና ወኵሎ ሌሊተ በብርሃነ እሳት፤መገቦሙ በጸጋሁ ወመርሖሙ በተስፋሁ።

አንገርጋሪ
ፈጸመ ስምዓ ቅዱስ መርቆሬዎስ በመዋዕሊሁ ለዳኬዎስ ንጉሥ ወኮነ መድኃኒት ለኲሉ ዘነፍስ ወተፈሥሑ ባስልዮስ ወጎርጎሬዮስ።

ምልጣን
ወኮነ መድኃኒት ለኲሉ ዘነፍስ ወተፈሥሑ ባስልዮስ ወጎርጎሬዮስ።

አመላለስ
ወተፈሥሑ ባስልዮስ
ወተፈሥሑ ባስልዮስ ወጎርጎሬዮስ

ወረብ ዘአንገርጋሪ
ፈጸመ ስምዓ ቅዱስ መርቆሬዎስ በመዋዕሊሁ ለዳኬዎስ ንጉሥ[፪]
ወኮነ መድኃኒተ ለኲሉ ዘነፍስ ወተፈሥሑ ባስልዮስ ወጎርጎሬዮስ[፪]

እስመ ለዓለም:-
ስቡሐ ዘተሰብሐ በውስተ ቅዱሳን መኑ ከማከ፤ያርኁ ክረምተ ይገብር ምሕረተ፤ዘያጸግቦሙ ለአድባር ወለአውግርኒ ይትፌሥሑ፤ሶበ ይሰምዑ ድምፆ።

እስመ ለዓለም ዘሰንበት፦
ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት፤ ጻድቃን በውስተ ገነት ያከብርዋ ለሰንበት፤ ታከብር ባሕር ወኵሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናብርት፤ እለ ውስተ ደይን ያዕርፉ ባቲ፤ እስመ ባቲ አዕረፈ እምኵሉ ግብሩ።
August 30, 2026 78