ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፳ወ፫ ለነሐሴ ጊዮርጊስ ሥርዓተ ነግሥ ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወይብጻሕ… — ፀዊረ መስቀል — TG.ME

ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፳ወ፫ ለነሐሴ ጊዮርጊስ

ሥርዓተ ነግሥ
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤በአሐቲ ቃል።

መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ዕብል ለንዋየ ውስጥ ምሕረትክሙ፤ትሩፋተ ገድል ኩኑኒ ሥላሴ አምጣነ ትሩፋት አንትሙ፤ሶበ ሖርኩሰ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ፤ጊዮርጊስ ኢወሀበኒ መጠነ ነጥበ ጠል እምደሙ፤ወተክለ ሃይማኖት ከልአኒ ስባረ እምዓጽሙ።

ዚቅ
ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት፤ወላዕሌነ ይኩን ምሕረት፤በጸሎተ ጊዮርጊስ ዓቢይ ሰማዕት፤ወበማርያም ወላዲተ አምላክ።

ዘጣዕሙ፦
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ዚቅ:-
በአምሳለ ዖፍ ርግብ ፀዓዳ ትመስል፤ይእቲኬ ማርያም እሞሙ ለሰማዕት፤ወእኅቶሙ ለመላእክት፤ደመና ቀሊል፤ዘበላዕሌሃ ተመርዓወ ቃል።

መልክዐ ጊዮርጊስ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘሰሌዳ ሞገስ መጽሐፉ፤ዘያሜኒ ኲሎ ወዘያስተሴፉ፤ጥዑመ ዜና  ጊዮርጊስ ለሐሊበ ዕጐልት ሱታፉ፤ሰላምከ ወረድኤትከ በላዕሌየ ያዕርፉ፤አኮ ለምዕር ዳዕሙ ለዝሉፉ።

ዚቅ:-
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ምርሐኒ ፍኖተ ወእሑር ቤቶ፤ለአምላከ ጊዮርጊስ፤እስመ ኪያሃ አኃሥሥ ዘአፍቀረት ነፍስየ፤ማኅደረ ስምከ ከመ ተሀበኒ ተምኔትየ፤ኲሎ አሚረ።

ወረብ፦
ምርሐኒ ፍኖተ ወእሑር ቤቶ ለአምላከ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕት/፪/
'እስመ ኪያሃ አኃሥሥ'/፪/ዘአፍቀረት ነፍስየ ማኅደረ ስምከ/፪/

መልክዐ ጊዮርጊስ
ሰላም ለቃልከ በቅድመ ዱድያኖስ ዘአንጐድጐደ፤እንዘ ይብል አነ ክርስቲያናዊ ገሃደ፤ጊዮርጊስ ሥቃየ እንተ ረሰይከ ማዕደ፤እኃዊከ ሰማዕታት እንዘ የዐውዱከ ዓውደ፤በዲበ ድማየ ነዓ ከመ ታንብር እደ።

ዚቅ:-
በሀኪ ኦ ዓባይ ሀገር ሮሜ፤ሀገረ ነጐድጓድ ሀገረ እግዚአብሔር፤እንተ ተሰመይኪ ገነተ፤ደሞሙ ለሰማዕታትኪ ውኅዘ ከመ ማይ፤ድምፀ ነጐድጓዶሙ በጽሐ እስከ ሰማይ።

ወረብ፦
ኦ ዓባይ ሀገር በሐኪ ሀገረ ሮሜ ሀገረ ነጐድጓድ ሀገረ እግዚአብሔር[፪]
ደሞሙ ለሰማዕታትኪ ውኅዘ ደሞሙ ከመ ማይ[፪]

መልክዐ ጊዮርጊስ
ሰላም ለአቊያጺከ መጻውርተ ማኅፈድ ዘሥጋ፤አምሳለ አዕማድ ርቱዓት እምነ መከየድ ዘዓርጋ፤ጊዮርጊስ ርሱይ በትርሢተ ሞገስ ወጸጋ፤ይትከዓው በላዕሌየ ለሰላምከ ፈለጋ፤ከመ ተከዜ ግብፅ ምሉዕ ዘኢኮነ ንትጋ።

ዚቅ:-
ተክዕወ በላዕሌነ ተእዛዘ ኦሪት ወነቢያት፤ኖን ማኅቶት ለእግርየ ሕግከ፤ብርሃን ለፍኖትየ፤ካልዕ ሕግ አእምሮ ቃላተ ጽድቅ፤ፍጹመ ተፋቅሮ ይእቲ ታድኅን እሞት።

ምልጣን:-
ዝንቱሰ ብእሲ ኮከበ ክብር ዘዓቢየ ኃይለ ይገብር፤ጊዮርጊስ ኃያል መስተጋድል ስምዓ ጽድቆሙ ለቅዱሳን፤አማን ብርሃን ሰምዓ ብርሃን።

እስመ ለዓለም:-
ስቡሐ ዘተሰብሐ በውስተ ቅዱሳን መኑ ከማከ፤ያርኁ ክረምተ ይገብር ምሕረተ፤ዘያጸግቦሙ ለአድባር ወለአውግርኒ ይትፌሥሑ፤ሶበ ይሰምዑ ድምፆ።

ቅንዋት፦
ክብሮሙ ለመላእክት ሞገሶሙ ለጻድቃን መርሆሙ ለእውራን ዝንቱ ውእቱ መስቀል እንስሳ ገዳምኒ አእዋፈ ሰማይኒ ያንቀሀድዑ ኃቤከ አምላክ መስተመይጥ ያፀግብ ነፍሰ ነዳያን ያከርም በበዓመት ለዘበእንቲአነ ውስተ ማኅፀና ለማርያም ተሠወርከ ወበደመናትኒ ሠማየ ከለልከ ሠማየ ዘከለልከ ወኩሉ ቀሊል በኃቤከ።

እስመ ለዓለም ዘሰንበት፦
ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት፤ ጻድቃን በውስተ ገነት ያከብርዋ ለሰንበት፤ ታከብር ባሕር ወኵሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናብርት፤ እለ ውስተ ደይን ያዕርፉ ባቲ፤ እስመ ባቲ አዕረፈ እምኵሉ ግብሩ።
🙏1
August 28, 2026 162