ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፳ወ፪ ለነሐሴ ቅዱስ ዑራኤል ሥርዓተ ነግሥ፦ ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ… — ፀዊረ መስቀል — TG.ME

ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፳ወ፪ ለነሐሴ ቅዱስ ዑራኤል

ሥርዓተ ነግሥ
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤በአሐቲ ቃል።

ለገባሬ ኵሉ፦
ሰላም ለአብ ገባሬ ኵሉ ዓለም፤ ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፤ ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።

ዚቅ፦
ዘበሱራፌል ወኪሩቤል፤ የዓርፍ ያከርም በበዓመት፤ ዘእምቅድመ ዓለም ሀሎ፤ ኃይለ ልዑላን ይኬልልዎ በስብሐት፤ ቀድሑ ማየ እምባሕር፤ ከመ ይትፈሣሕ ኵሉ ዘይዘርዕ ወየዓርር።

መልክዐ ዑራኤል፦
ሰላም ለስእርትከ ወለርእስከ አሐቲ፤ ለገጽከ ጽዱል ዘምስለ ቀራንብት ክልኤቲ፤ ዑራኤል ኖትያ ባሕር ነበልባል ፀባቲ፤ ከመ ታድኅነነ እምኀጒለ ዓለም እንታክቲ፤ ናስተበቍዓከ በልሳን መዋቲ።

ዚቅ፦
ይቤልዎ እሊአሁ ንቃሕ ሊቅ፤ አድኅነነ ከመ ኢንሙት፤ ወገሠፆሙ ለነፋሳት፤ አርመመ ማዕበለ ባሕር ወተፈሥሑ ኖትያት፤ ሶበ ርእዩ ከመ ኢተበትከ አኅባለ ራግናት፤ አእኰትዎ ለንጉሠ ስብሐት።

መልክዐ ዑራኤል፦
ሰላም ለጕርዔከ ወለክሣድከ ልጹቅ፤ ዘምስለ መትከፍ ወአክናፍ ሥርግዋነ መፍርህ መብረቅ፤ ዑራኤል ክቡር መልአከ ሰማይ ምጡቅ፤ አስተርአየ ውስተ ምድርነ ቃለ ተአምሪከ ማዕነቅ፤ በጊዜ ስቅለት እንዘ ትነዝኅ ደመ በኵር ዘጽድቅ።

ዚቅ፦
ሐመልማለ ወርቅ፤ ልብሱ ዘመብረቅ ሚካኤል ሊቅ፤ ሐመልማለ ወርቅ ክነፊሁ ዘእሳት፤ አድኅን እግዚኦ ዛተ ሀገረ፤ ወካልዓተኒ አኅጉረ ወበሐዉርተ፤ በኃይለ መላእክቲከ እለ እምዓለም አሥመሩከ፤ ረዳእየ አንሰ ኪያከ ተወከልኩ።

መልክዐ ዑራኤል፦
ሰላም ዕብል ለዘአዕዳዊከ አፃብዕ፤ ወለአፅፋሪሆን ካዕበ ዘበላዕሌሆን ልኩዕ፤ ዑራኤል መርዓዊ አኃዜ ቅዳሴ ከርካዕ፤ ተጋብዑ ወስተ ጽርሕከ ጽሙዓነ ሕይወት ሰብእ፤ እምጽዋን ዕዝራ ይርወዩ እምዘለከ ነቅዕ።

ዚቅ፦
በከመ ይቤ ዳዊት በመዝሙር፤ ወይረውዩ እምጠለ ቤትከ፤ ወትሰቅዮሙ እምፈለገ ትፍሥሕትከ፤ እስመ እምኀቤከ ነቅዓ ሕይወት፤ በብርሃንከ ንርአይ ብርሃነ፤ ሰፋሕ እዴከ ወምሕረተከ ላዕለ ሕዝብከ፤ ሐውፅ እምሰማይ ጽርሐ መቅደስከ።

አንገርጋሪ፦
ዑራኤል ይስእል ለኵሉ ዘነፍስ ለእለ የኃድሩ ዲበ የብስ፤ ሊቆሙ ለመላእክት ዑራኤል ፤ እምአፉሁ፤ ይወጽእ ነጐድጓድ።

ምልጣን ዘዜማ፦
ሊቆሙ ለመላእክት ዑራኤል፤ እምአፉሁ፤ ይወጽእ ነጐድጓድ።

አመላለስ፦
እምአፉሁ ይወጽእ/፪/
ይወጽእ ነጐድጓድ/፬/

እስመ ለዓለም፦
በአምሳለ ዖፍ ርግብ ፀዓዳ ትመስል፤ ይእቲኬ ማርያም እሞሙ ለሰማዕት፤ ወእኅቶሙ ለመላእክት፤ ደመና ቀሊል፤ ዘበላዕሌሃ ተመርዓወ ቃል።

ወረብ፦
እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት ይእቲ ማርያም ቅድስት[፪]
ደመና ቀሊል ተመርዓወ ቃል ዘበላዕሌሃ ተመርዓወ ቃል[፪]
August 27, 2026 188